የሰላም እድገት ተልዕኮ 14/01/2019 በኦሮምያ ጣፎ ክ/ከተማ የምገኘዉ የእሮምያ ፕረዘዳንት የነበሩ.,አረቆ አሳብ,የኦሮምያ ና የእት/ያ የፓለትካ መሀንድሰ,የልማትእና የሠላም አባት አቶ አባዱላ ገመዳ ያቋቋሙት ፋዉንደሽን የቦረድ አባላት,የእሳቸዉ ልጃች,የምያሳድጉት ና የምያሰተምሩት ለ350 ልጃች የሠላም እድገት ተልዕኮ ተቋም በበጎ-ፊቃድ አገልግሎት ከአባላቶቹ ና ከአመራሮቹ የሰባሰበዉን የትምህረት ቁሳቁሰ እረዳታዉን መለገሰ ችሏል :: ፍዉንደሽኑን በጎበኘን ወክት በጠና ,በትምህረት,በእንሰሳተ እረባታ,በስራ ዕድልፈጠራ,የእሰፓረት እንቅሰቃሰ ማዘዉተረያ የጠና እንክብካበ , ለተቋሙ ገብ ምንጭ ፈጠረያ, ለተማረዊቹ ና ለአከባብዉ ማህበረሰብ ከፊተኛ አገልግሎት እየሰጠ የምገኝ በጎበኝን ወክት መረዳት ችለናል :: ::ይህ መልካም ሰራ ከሠላም እድገት ተልዕኮ ዓላማ,በክረምት በጎ-ፈቃድ አገልግሎት በ8 ክልል ና 2 ከተማ መሰተዳድረ 15000 በጎ ፈቃድ ወጣት በማቀሳቀስ 37000 ችግኝ መትከል ችለናል ::በትምህረት መረሀግብረ ወላጅ አልባ 7500 ተማረ የትምህረት ቁሳቁሰ መረዳት ችለናል ::የፋዉንደሽኑ ተልዕኮ የምጋራ በመሆኑ በጋራ ለመሥራት እና ለመደጋገፊ በሠላም ግንባታ,በበጎ-ፈቃድ አገልግሎት .በማህበራዊ ጉዳዮች ለመሠራት ተግባብተናል ;: